ያለምንም ካሜራ እና የራሳችን ድምጽ ሳንጠቀም ይትዩብን በመጠቀም ገንዘብ የምንሰራባቸው መንገዶች




ያለምንም ካሜራ እና የራሳችን ድምጽ ሳንጠቀም ይትዩብን በመጠቀም ገንዘብ የምንሰራባቸው መንገዶች

(This course is not prepared in English Language, it is prepared in Amharic Language.)

በዚህ ኮርስ  በትክክል በኦንላይን ገንዘብ የምታገኙባቸው ቀላል መንገዶች ታገኛላችሁ።

ያለምንም ካሜራ ያለምንም ማይክሮፎን ቪዲዮ በመስራት እና ዩትዩብ ላይ በመጫን ያለምንም ክህሎት ገንዘብ ለመስራት የሚችሉበትን ትክክለኛ መንገድ ይማራሉ

ከእነዚህም ዉስጥ:

  • እዚህ ኮርስ ላይ ያሉትን  ትክክለኛ መንገዶች ተከትላችሁ  የዩትዩብ ቪድዮ በመስራት እና  ዩትዩብ  ላይ በመጫን የዩትዩብ ቻናላችሁን ሞኒታይዝ በማድረግ በአጭር ጊዜ  ዉስጥ  በኦንላይን ገንዘንብ መስራት ትችላላችሁ።

  • የዩትዩብ ህጎችን እና በኦንላይን ገንዘብ የማግኛ ትክክለኛ መንገዶችን በግልጽ እና በተግባር ያሳያል:- እርሶ ብቻ Enroll የሚለዉን Button ይጫኑ እረክተው ይወጣሉ

  • የሌላን ሰው ፕሮዳክት ዩትዩብ ቻናላችሁን እንደ ትራፊክ ሶርስ ተጠቅማችሁ በመሸጥ  በአፊሌት ማርኬቲንግ በትክክል ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ፤ያለ 1000 የዩትዩብ  ሰብስክራይበር እና ያለ 4000 የእይታ ስዓት  ማለት ነው።

  • ኮርሱ ለረጅም ጊዜ የዩትዩብ እውቀትን ባካበቱ  አስተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ዩቱብ ላይ ገንዘብ ለመስራት ብዙ መንገዶች አሉ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ምንም እውቀት ከሌለን ብዙ ስተቶችን እንሰራለን ይሄንንም ስተቶች እንዳይሳሳቱ ይሄ ኮርስ ተዘጋጅቷል።

የዩትዩብ ቻናል ለመጀመር እየፈለጉ ነገር ግን  ምንም ቀረፃ ማድረግ ወይም ፊትዎን ማሳየት አይፈልጉም? በእንግሊዘኛስ ቪድዮ መስራት ፈልገው ነገር ግን ቋንቋዉን ባለመቻልዋ ዩትዩብ ቪዲዮ ከመስራት ታቅበዋል?

ስለዚህ ይህንን ኮርስ ይዉሰዱና በአጭር ጊዜ ዉስጥ በቀላሉ በኦንላይን ገንዘብ መስራት ይችላሉ።

- ያለምንም ካሜራ እና የራሳችን ድምጽ ሳንጠቀም እንዴት የዩቱዩብ ቻናል መጀመር ይቻላል።

- ቪዲዮ ለመስራት ምንም አይነት ስቱዲዮ አያስፈልገንም

- የቪዲዮ ኮንተንታችን እንዴት እናስተካክላለን

- የቪዲዮ የምንሰራባቸዉን ኮንተንቶች እንዴት  እናገኛለን

- በተለያየ መንገድ ዩትዩብ ቻናላችሁን ሞኒታይዝ በማድረግ ገንዘብ መስራት

- ቪዲዋችንን  ለመስራት የተለያዩ ሶፍትዌሮችን መጠቀም

- ቪዲዋችንን የሚመለከቱልን ተመልካቾች አለማቀፍ ተመልካቾች ናቸው።

- ይሄን ኮርስ ለመውሰድ የሚያስፈልጎት አማረኛ ቋንቋ መስማት ብቻ ይኖርቦታል

- ቪዲዋችንን በአግባቡ መጫን

ሌሎችም

ይሄንን ኮርስ ወስዳችሁ ስትጨርሱ

  • በኦንላይን ገንዘብ የምትሰሩባቸዉን ትክክለኛ መንገዶች ስለምትማሩ በአጭር ጊዜ በኦንላይን ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ፣ያለምንም ክህሎት ያለምንም እውቀት፣ከዚህ ኮርስ ላይ ያሉትን እያንዳንዱን ነገሮች በመተግበር ማለት ነው።




በዩትዩብ በአፍሌት ማርኬቲንግ እና በሲፒኤ ማርኬቲንግ ያለምንም ክህሎት ያለምንም ካሜራ ገንዘብ ለመስራት ይሄንን ይከታተሉ-የማይቋረጥ ገቢ መፍጠር እንዴት እንደምትችሉ ሙሉ እውቀት ያገኛሉ

Url: View Details

What you will learn
  • በዩትዩብ ያለ 4000 እይታ ሰዓት እና ያለ 1000 ሰብስክራይበር በአፊሌት ማርኬቲንግ ገንዘብ መስራት ይችላሉ
  • የተለያዩ በእንግሊዘኛ የተጻፉ ጽሁፎችን ወደ MP3 በመቀየር ቪዲዮ በመስራት በዩትዩብ ገንዘብ መስራት ይችላሉ
  • ቪዲዮስክራይብን በመጠቀም የሰዎችን እይታ በቀላሉ ሊስብ የሚችል ቪዲዮ መስራት ይችላሉ

Rating: 5

Level: All Levels

Duration: 7 hours

Instructor: Zeleke Workayehu Ejigu


Courses By:   0-9  A  B  C  D  E  F  G  H  I  J  K  L  M  N  O  P  Q  R  S  T  U  V  W  X  Y  Z 

About US

The display of third-party trademarks and trade names on this site does not necessarily indicate any affiliation or endorsement of coursescompany.com.


© 2021 coursescompany.com. All rights reserved.
View Sitemap