ስለ ዩቱዩብ እና ጎግል አድሴንስ ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነግሮች በዩቱቱብ ቻናል ገንዘብ ለመስራት




ስለ ዩቱዩብ እና ጎግል አድሴንስ ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነግሮች በዩቱቱብ ቻናል ገንዘብ ለመስራት

(This Course is in Amharic Language )

ይህ ኮርስ በአማርኛ የተሰራ ኮርስ ነው። ይህን ኮርስ መውሰድ የሚፈልግ ሰው አማርኛ መስማት ይኖርበታል።

ስለ ዩቱዩብ እና ጎግል አድሴንስ ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነግሮች በዩቱቱብ ቻናል ገንዘብ ለመስራት የሚፈልግ ማንኛውም ዩቱዩበር  እሂን ትምህርታዊ ኮርስ በመውሰድ የራሱን የዩቱዩብ ቻናል መጀመር ይችላል።

በዚህ ኮርስ ውስጥ ከምናያቸው ነግሮች ውስጥ

- ዩቱዩብ ምንድን ነው

- የዩቱዩብ ገንዘብን እንዴት መቀበል እንችላለን

- የዩቱዩብ ህጎች

- የዩቱዩብ ገንዘብን እንዴት መቀበል እንችላለን

- ዩቱዩብ የሚከፍለንን  ገንዘብ እንዴት ነው ካልኩሌት የሚያደርገው

- ዩቱዩብ ገንዘብ የሚከፍለው ከየት አምጥቶ ነው

- በዩቱዩብ የምንሰራው ገንዘብ እንዴት ነው ካልኩሌት የሚደረገው

- ዩቱዩብ አድቨርታይዘሮችን ከየት ነው የሚያገኘው

- ጎግል አድዎርድ እንዴት ነው ሚሰራው

- በዩቱዩብ የምናገኘውን ገንዘብ እንዴት መጨመር እንችላለን

- ሞነታይዝድ ፕላይባክ ምንድን ነው

- CPM ምን ማለት ነው

- RPM ምንድን ነው

- 2 የጎግል አድሴንስ ማስታወቂያ የሚያሳልፍባቸው መንገዶች

- የዩቱዩብ ህጎች

- ኮፒራይት ክሌም ምንድን ነው

- ኮፒራይት ስትራይክ ምንድን ነው

- ኮሚኒቲይ ጋይድ ላይን ስትራይክ 1

- ኮሚኒቲይ ጋይድ ላይን ስትራይክ 2

- ኮሚኒቲይ ጋይድ ላይን ስትራይክ 3

- የ ዩቱብ ቻናልን ስኬት ማለት ምንድን ነው

-በ ዩቱዩብ ቻናል ብዙ ቪው ለማግኘት ምን መደረግ አለበት

- የ ዩቱዩብ አልጎሪዝም ምንድን ነው

- የዩቱብ ቻናል ኖቲፊኬሽን ምንድን ነው

- እንዴት የ ዩቱብ ቪዲዮአችን በ ሳጀሽን ወይም በ ሪኮመንድድ ወይም በሰርች ብዙ ቪው እንዲያገኝ ማድረግ ይቻላል

- ዩቱዩብ ምን ይፈልጋል

- የዩቱብ አልጎሪዝም እንዴት ነው ሚሰራው

- ቪዲዮየ በዩቱብ ብዙ ቪው እንዲኖረው ምን ማድረግ አለብኝ

- ዩቱዩብ ኤሲዮ  (YouTube SEO) ምንድን ነው

- ዩቱዩብ ቪዲዮወችን ራንክ ለማድረግ ምን ይፈልጋል

- እንዴት የዩቱዩብ ቪዲዮአችን ስለ ምን እንደሆነ ለዩቱዩብ ማሳወቅ እንችላለን

- የቪዲዮአችን ርእስ ጥቅሞች

- እንዴት ለቪዲዮአችን አሪፍ ርእስ መጻፍ እንችላለን

- የዩቱዩብ ዲስክሪፕሽን ጥቅሞች

- የ ቪዲዮ ታገ ጥቅሞች

- ዩቱዩብ እንዴት የኛ ቪዲዮ ጠቃሚ መሆኑን ያውቃል።

- የቪዲዮአችን ወች ታይም እንዴት መጨመር እንችላለን

እንዲሁም ሌሎች

የዩቱዩብ ቻናል የመጀመር ሀሁ (This Course is in Amharic Language )

Url: View Details

What you will learn
  • የዩቱዩብ ቻናል እና የጎግል አድሴንስ አጠቃቀም እንዲሁም እንዴት በዩቱዩብ ቻናል ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ።
  • ምን አይነት የዩቱዩብ ቻናል ብንጀምር እንደሚያዋጣን ለማወቅ።
  • እንዴት ከጎግል አድሴንስ ጋር በማገናኘት ገንዘብ መስራት እንደሚቻል።

Rating: 5

Level: All Levels

Duration: 8 hours

Instructor: Awoke Zemenu Getahun


Courses By:   0-9  A  B  C  D  E  F  G  H  I  J  K  L  M  N  O  P  Q  R  S  T  U  V  W  X  Y  Z 

About US

The display of third-party trademarks and trade names on this site does not necessarily indicate any affiliation or endorsement of coursescompany.com.


© 2021 coursescompany.com. All rights reserved.
View Sitemap